0 #FastMereja I ዕውቅናው የተሰጠዉ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የሴት አመራሮች የምክክር መድረክ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩን በመወከል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ሽልማቱን ተቀብለዋል።