banner

ኢትዮጵያ ለፍጻሜ ደረሰች

#FastMereja I ኢትዮጵያዊቷ ህብስት ልዑልሰገድ በሚስ ኦሽን ዎርልድ 2025 (Miss Ocean World 2025) ለፍጻሜ ደረሰች። በህንድ ጄፑር እየተደረገ የሚገኘው ይህ ዓለም አቀፍ ውድድር ኢትዮጵያን ወክላ እየተወዳደረች የምትገኘው ህብስት ነገ እሁድ ነሃሴ 18/2017 ዓም ለሚደረገው የፍጻሜ ውድድር ደርሳለች።

መልካም ዕድል! ይቅናሽ ብለናል!




Leave a Comment