0
በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
1ኛ🟢 ማክ እዝራ (ተወሓደ) 🎶 561,431 እይታ
2ኛ🟢 እዩ ፀጋ (ከማን ጋር ላወዳድርሽ) 🎶 492,452 እይታ
3ኛ🟢 ለምለም ሃይለሚካኤል (እንደ አመሌ) 🎶 437,763 እይታ
4ኛ🟢 ሳምሶን ሙላቱ (አረዳ ቱፋ) 🎶 404,621 እይታ
5ኛ🟢 ሳምራዊት አዘነ (አያ ጥሪኝማ) 🎶 336,002 እይታ
6ኛ🟢 አረጋዊ ተስፋይ (ገረቻዓለይ) 🎶 293,709 እይታ
7ኛ🟢 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሚዛን) 🎶 292,407 እይታ
8ኛ🟢 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 284,928 እይታ
9ኛ🟢 ዳጊ ዲ (የትም ቦታ) 🎶 256,179 እይታ
10ኛ🟢 በዓምላክ ጌትነት (ጎጃሜ ተብዬ) 🎶 250,727 እይታ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ነሃሴ 16/2017 ዓ.ም

8 comments
Mak Ezra 🔥
አትደንግጡ እኔ አይደለሁም
👉እሱ እዝራ ነው
➡እኔ ዕዝራ ነኝ
😂😂😂😂😂😂😂
የሚገርመው ፈተና ቢሆን ጉዴ ነበር አስሩንም አላውቅም!!
አማራዎች የት አላችሁ 10ርን ወደ አንድ እናምጣት ተባብረን 💪
ማክ እዝራ ይገበዋል
Maki 1 humra tegru
10ሩንም አላቅም😭
ቴዲ ታደሰ ቲዲ አፍሮ ላይ ችት አላደርግም😎