0 #FastMereja I ድምፃዊት ኃይማኖት ግርማ ልጄ አሜን አልበሜን ስሰራ ቀን እና ማታ ሳይል አብሮኝ ስለለፋ በአዲሱ አመት ስጦታ በማለት የመኖሪያ ቤት ስጦታ ማበርከቷን ፋስት መረጃ ተመልክቷል። እኔ ግዴታዬን ነው የተወጣውት ያለው አሜን ከዚህ በኋላ በህይወትሽ ላይ ለሚገጥምሽ ማንኛውም ነገር ከጎንሽ ነኝ ብሏል። #ኪነ_ጥበብ
2 comments
እንዲህ ነው ወላጅ
ይሄኛው ነው የታደሰ ወረደ ልጅ ወይስ??