0 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) – የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ – በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ #FastMereja