0 #FastMereja I ቤናኦል ኤቨንት እና ፕሮሞሽን ከአንዱ አርት ሞዴሊንግ ጋር የተዘጋጀው የኢሬቻ ሳምንት የመክፈቻ ፕሮግራም ዛሬ ተከናውኗል። በመክፈቻ እለት በቢሾፍቱ ከተማ አመራሮች እና አርቲስቶች እንዲሁም በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲስትሪክት ማናጀሮች መካከል የእግር ኳስ ጨዋታ የተካሄደ ሲሆን የኢሬቻ ሳምንት በተለያዩ ኹነቶች ሳምንቱን የሚካሄድ ይሆናል። #ኹነት
1 comment
አርት ሞዴሊንግ ኢሬቻ ላይ ግን አይከብድም 😅