0
#FastMereja I ላይፍ ሴንተር ኢትዮጵያ 190 ለሚሆኑ ለላይፍ ሴንተር የፕሮጀክት ተጠቃሚዎች በዛሬው እለት የአልጋ፣ ፍራሽ እና ብርድ ልብስ ድጋፍ አድርጓል።
ላይፍ ሴንተር ኢትዮጵያ በዛሬው እለት መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገው ከማክሲመም ኢምፓክት ፋውንዴሽን ጋር በመሆን 190 ለሚሆኑ ለላይፍ ሴንተር ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የአልጋ፣ ፍራሽ እና ብርድ ልብስ ድጋፍ አድርጓል።
ላይፍ ሴንተር ኢትዮጵያ በ2005 ዓ.ም የተመሰረተ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 12 ዓመታት ወላጅ አልባ ህፃናትን እንዲሀኡም እናቶችን እየደገፈ የቆየ ድርጅት ነው።




