0
ለበርካታ አመታት ምርጥ ዘፈን ሆኖ የዘለቀው “ቁንጅና” የተሰኘው የዳዊት መለሰ ሙዚቃ ብዙ ቦታ የግጥሙ ደራሲ አለምፀሐይ ወዳጆ ተብሎ ነበር ሲጠቀስ የነበረው።
ዳዊት መለሰ በሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ ነበር ሰይፉም ጥያቄውን የሰነዘረው የአለምፀሐይ ወዳጆ ግጥም የሆነው “ቁንጅና”የተሰኘው ሙዚቃ ብሎ ነበር ዳዊት ይህን ለበርካታ አመታት የአለምፀሐይ ወዳጆ ተብሎ ሲገለጽ የነበረውን ዘፈን እርማት ሰጥቶበታል።
“ቁንጅና” የተሰኘው ዘፈን ኪቦርድ የሚጫወት ዮናስ ሙላቱ የሚባል ልጅ ነው ግጥሙን ዜማውንም የሰራው ሲል ማስተካከይ ሰጥቶበታል።
#FastMereja

1 comment
እና እኛ ምን አገባን ያገባናል ወይይይይይ 😑😑😑😑😑