banner

ድርሹ ዳና ብራንድ አምባሳደር ሆና ተሾመች።

#FastMereja | አስራ ሶስት ቅርጫፎች ያሉት የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በቀጣይ በመላው ኢትዮጰያ እንደሚዳረስ ገልፆል።

ለሁሉ የገንዘብ ብድር እና ተቋም የማስታወቂያ ባለሙያ ድርሹ ዳናን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሿሟታል።

ጋዜጠኛ እና የ ማስታወቂያ ባለሙያ የሆነችው ድርሹ ዳና ከ ለሁሉ የገንዘብ ብድርእና ተቋም ጋር ለ አንድ አመት የሚቆይ የ Brand ambassador እና ዓመታዊ የተቋሙ የማስታወቂያ ስራ ለመስራት ተፈራርመዋል።

ጋዜጠኛ እና የማስታወቅያ ባለሚያ ድርሹ ዳና ትላንት በሸራተን አዲስ ከ የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ጋር የብራንድ አምባሳደርነት ፊርማ አደረገች።

ያለ ማስያዧ ብድር እንደሚሰጥ የገለፀው ተቋሙ: በወጣቶች የተገነባ መሆኑ አንዱ ማሳያ ነው።

አስራ ሶስት ብራቾች ያሉት የሁሉ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በቀጣይ በመላው ኢትዮጰያ እንደሚዳረስ ገልፆል።

ድርሹ ዳናም ከተቋሙ ጋር አብራ በመስራቷ የተሰማትን ደስታ በፊርማ ኘሮግራሙ ላይ ተናግራለች።





Leave a Comment