0
#FastMereja I በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ላይ ትኩረቱን ያደረገዉ የዲያቆን ወለደሰንበት “ዘመነ ቅዱስ ሔኖክ” የተሰኘዉ መፅሐፍ በዛሬዉ እለት ታህሳስ 5/2018ዓ.ም ተመረቀ።
ይህን መፅሀፍ ለመፃፍ አራት አመታት እንደፈጀ እና ብዙ ጥናቶች እና የተለያዩ ጥንታዊ መፅሐፍትን እንዲሁም ምንጮችን እንደተጠቀሙ ተገልጿል።
የመፅሐፉ ዋና ትኩረት አሁን ኢትዮጵያ እየተጠቀመችበት ያለዉን የዘመን አቆጣጠር የሚዳስስ መሆኑ ተነግሯል። መፅሐፉ ለአንባቢያን በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።





3 comments
የእህተ ሴጣን team ነዋ😉?
ትክክል ነው ካላንደሩ ለምን ከፍረንጆቹ ተለየ የማን ነው ትክክል ?
ዛሬ ታኅሣስ 4 ነው