0 #FastMereja I ኢትዮጵያዊቷ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በዓመታዊው የዚኮሞ አፍሪካ አዋርድስ (Zikomo Africa Awards) ላይ የዓመቱ ምርጥ ሴት ድምፃዊ (Female Artist of the Year) በመባል አሸናፊ ሆናለች። በዘርፉ የቀረቡ በርካታ የአፍሪካ ድምፃዊያንን በመብለጥ ይህንን ክብር የተቀዳጀችው ቬሮኒካ፣ በስነ-ስርዓቱ ላይ በመገኘት ሽልማቷን ተረክባለች።
1 comment
Congratulation