0 #FastMereja I በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ እና በሚኒስትር ክሪስቲ ኖም ውሳኔ የዲቪ (DV) የቪዛ ፕሮግራም በአፋጣኝ እንዲታገድ ተወስኗል። ለውሳኔው መነሻ የሆነው በብራውን ዩኒቨርሲቲ ጥቃት ፈጽሞ ሰዎችን የገደለው ግለሰብ ወደ አሜሪካ የገባው በዚህ ፕሮግራም መሆኑ በመረጋገጡ ነው።
3 comments
እና ምን አገባኝ
Uuuuuuufffff tnxs god’s befitim yiwetalignal biye feriche neber meyedun ikwanim kere
ሃበሻኮ አያፍርም፡ ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣል😆