0
#FastMereja I በሀገራችን ኪነ-ጥበብ መስክ ተዋቂ እና ስመጥር ከሆኑት መካከል በተለያዩ ፊልሞች እና ቲያትሮች ስራ ላይ ታዋቂ የሆኑት ባለሙያ አርቲስት ሰለሞን ተካ ከብሩክ ሪል ስቴት አዲስ ቢዋይዲ ተሽከርካሪ ተበርክቶላቸዋል።
በብሩክ ሪል ስቴት ስም የተከፈተው የቲክቶክ አካውንት 1.5 ሚሊዮን ተከታይ ለማድረስ የተጀመረውን ቻሌንጅ ከ1 ሚሊዮን በላይ በመድረሱ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ተሽከርካሪውን ተረክበዋል።
አርቲስት ሰለሞን ተካ “ለመኪናው ስጦታ ብሩክ ሪል ስቴት አመሰግናለሁ ያሉ ሲሆን የልጅ አዋቂ የሆነው ቲክቶከሩ አዶናይ ይህ ቻሌንጅ ስኬታማ እንዲሆን ላደረገው አስተዋዖ ከልብ አመሰግናለሁ” ብሏል።
ብሩክ ሪል ስቴት መቀመጫውን ዱባይ ላይ አድርጎ ቤትና ንብረት ገዢን ከሻጭ ጋር በማገናኘት ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ነው።





10 comments
Congratulations✔
ቃልን በተግባር እናመሰግናለን 🙏
ብሩክ ሪል ስቴት 🤝
አዶናይ ይችላል💪💪💪💪
እናመሰግናለን ተባረኩ
በዚህ እድሚያቸው መኪና ምን ይሰራላቸዋል ?
ፊልሙን አቁመው ራይድ ሊሰሩ ነዋ
አዶናይ ጎበዝ
ሁሉም በለተቀኗ መኪና ይረከባል
ይቀጥላል ታምሩ
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
ድህነት መጥፎ ናት
Congratulations