banner

“ጦርነትን እንጠየፍ” — አክቲቪስት አሉላ ሰለሞን

#FastMereja I የትግራይ ክልል አክቲቪስት የሆነው አሉላ ሰለሞን፣ በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል የታየውን የጦርነት እንቅስቃሴ በመቃወም “ጦርነትን እንጠየፍ” (Say No to War) የሚል መልዕክት በማኅበራዊ ገጹ ላይ አጋራ።

​አክቲቪስቱ በይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባሰፈረው መልዕክት፣ ዳግም ወደ ጦርነት መግባት እንደማይገባና የጦርነትን አውዳሚነት በመጥቀስ ተቃውሞውን ገልጿል።

​አክቲቪስቱ ከሁለት ዓመት በፊት በነበረው የሰሜኑ ጦርነት ወቅት “ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው” በማለት በሰጠው አስተያየት በወቅቱ ከፍተኛ ትችትና ተቃውሞ ሲስተናገድበት እንደነበር ይታወሳል።

Leave a Comment