#FastMereja I በኢትዮጵያ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተግባራቸው ለውጥ የሚያመጡ ግለሰቦች በሚሸለሙበት “የቅን ልቦች” መርሃ-ግብር፤ የጥር ወር ተሸላሚ በመሆን ዮሐንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) ተመርጧል።
ለሽልማቱ ያበቃው ታላቅ ተግባር
ጆን ዳንኤል ይህንን ክብር ሊቀዳጅ የቻለው ማህበራዊ ሚዲያን (በተለይም ቲክቶክን) ለበጎ ዓላማ በማዋል በገጠር የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሚገኙ ወገኖች ንጹህ የመጠጥ ውሃ በማስቆፈር ላከናወነው አስደናቂ ስራ ነው።
📌 ማህበራዊ ሚዲያ ከቃላት ባለፈ በተግባር ለውጥ ማምጫ መሣሪያ መሆኑን በተግባር አሳይቷል።
📌 የመጠጥ ውሃ እጥረት ባለባቸው ራቅ ያሉ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ትኩረት በማድረጉ።
📌 በቲክቶክ አማካኝነት ህዝብን ለበጎ ስራ በማንቀሳቀስ የብዙዎችን ጥማት ማርካቱ።
የጆን ዳንኤል መልዕክት እንደሚከተለው እናቀርባለን!
After I came out of prison, I didn’t choose anger.
I chose Ethiopia.
I have visited
South Ethiopia
Tigray Region
Oromia Region
Sidamo Region
Central Ethiopia
Amhara Region
Some visits were official.
Some were not.
But all were from the heart.
I didn’t go for politics.
I went to listen.
I went to learn.
I went to unite.
Ethiopia is not regions.
Ethiopia is people.
My message is simple:
Peace for Ethiopia.
Education for every child.
Clean water for every region.
To all Ethiopian media — inside and outside the country —
this is an open call.
Let us tell stories that heal, not divide.
