0 #FastMereja I በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ መድረክ በተለይም በዩቲዩብ ስራዎቹ የሚታወቀው አቤል ብርሃኑ (የወይኗ ልጅ) በዩናይትድ ስቴትስ፣ ሎስ አንጀለስ የክብር ሽልማት ተበረከተለት። ሽልማቱን ያዘጋጀው “ጳጉሜ የኢትዮጵያ መዝናኛ እና ባህል ማዕከል” ሲሆን፣ ተቋሙ 10ኛውን የእውቅና ፕሮግራም ባከናወነበት ወቅት ለአቤል እውቅና ስጥቷል።