banner

ላሚን ያማል የፍልስጤምን ባንዲራ በመያዝ የባርሴሎናን የሊግ ድል አከበረ

​#FastMereja I የስፔኑ ታዳጊ ኮከብ ላሚን ያማል ባርሴሎና የላ ሊጋ ሻምፒዮንነቱን ባከበረበት ወቅት የፍልስጤምን ባንዲራ በማውለብለብ ደጋፊዎቹን አስደንቋል።

​ባርሴሎና 29ኛ የላ ሊጋ ዋንጫውን ባሸነፈበት ማግስት በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ በክፍት አውቶቡስ የድል አከባበር ሲያደርግ፣ የ18 ዓመቱ የፊት መስመር ተጫዋች ላሚን ያማል የፍልስጤምን ባንዲራ ሲያወለበልብ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ተሰራጭተዋል።

Leave a Comment