0 #FastMereja I ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በጣና ሐይቅ ላይ ተጓዦችን ይዛ ትጓዝ የነበረች ጀልባ በደረሰባት ድንገተኛ የመስመጥ አደጋ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ። ተጓዦቹ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራን ዓመታዊ በዓል ለማክበር ወደ ገዳሙ በመጓዝ ላይ የነበሩ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መሆናቸው ታውቋል።