banner

ኢትዮጵያ የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ ይፋዊ የጨረታ ሰነድ አቀረበች

​#FastMereja I የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (EFF) የ2028 የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ የሚያስችለውን ይፋዊ የማመልከቻ ሰነድ ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ማስረከቡን አስታወቀ።

​የኢፌዴሪ መንግሥት ሙሉ ድጋፍ የተሰጠው ይህ የጨረታ ሰነድ የካፍን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ያሟላና ሀገሪቱ ውድድሩን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት የሚያረጋግጥ መሆኑን ፌዴሬሽን ገልጿል።

Leave a Comment