banner

ድምፃዊ ዳዊት ጽጌ የሴንቸሪ ሪል እስቴት ይፋዊ የብራንድ አምባሳደር ሆኖ ተሾመ!

#Fastmereja:- ሴንቸሪ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ሴንቸሪ ሪል እስቴት) ተወዳጁን ድምፃዊ ዳዊት ጽጌን ይፋዊ የብራንድ አምባሳደሩ አድርጎ ሾመ።

ድርጅቱ አምባሳደሩን ይፋ ያደረገው “ደሞ በዚህ ላይ… ሥራዎቻችን ምስክሮቻችን!” በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው ልዩ የምስጋና እና የእውቅና መርሃ-ግብር ላይ ነው።

በኢንዱስትሪ፣ በኮንስትራክሽን፣ በብረታ ብረት እና በማዕድን ዘርፎች የ70 ዓመታት የንግድ ታሪክ ያለው ሴንቸሪ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ባለፉት 30 ዓመታት በሪል እስቴት ዘርፍ ጠንካራ ስም መገንባት ችሏል።

ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ በአዲስ አበባ 16 ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ላይለንግድ፣ ለቢሮ እና ለመኖሪያ የሚሆኑ ዘመናዊ ህንፃዎችን በመገንባት ላይ ይገኛል።

ከተጠናቀቁና ለባለቤቶቻቸው ከተረከቡ ፕሮጀክቶቹ መካከል በቦሌ መድኃኒያለም የሚገኘው ሴንቸሪ
ራዲያንስ፣ በቦሌ ብራስ የሚገኘው ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር፣ በቦሌ አትላስ የሚገኘው ሴንቸሪ ሼባ ሆምስ፣ በካሳንቺስ የሚገኘው ሴንቸሪ ሴንትራል፣ በተክለሃይማኖት የሚገኘው አስመን ተክለሃይማኖት እንዲሁም በቦሌ ቡልቡላ የሚገኘው ኦክ አፓርትመንት ይጠቀሳሉ።

ከንግድ እንቅስቃሴው በተጨማሪ ድርጅቱ ሁለገብ ማህበራዊ ኃላፊነት ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ከእነዚህም መካከል ለ2,000 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ፣ በየካ ክፍለ ከተማ በገነባው የምግብ ማዕከል በየቀኑ ለ250 በላይ ወገኖች የምግብ አገልግሎት መስጠት፣ከ500 በላይ አረጋውያንን በቋሚነት በበጀት መደገፍ ይጠቀሳል።

እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ ከ50 በላይ አዳዲስ ቤቶችን ገንብቶ ማስረከብ እና ንጹህ የመጠጥ ውሃ ማቅረብ፣ በሀገራዊ የልማት ፕሮጀክቶች (በገበታ ለትውልድ፣ በገበታ ለሀገር፣ በአረንጓዴ አሻራ እና በኮሪደርልማት) ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ይገኙበታል።

ሴንቸሪ ሪል እስቴት ከአዲሱ የብራንድ አምባሳደሩ ድምፃዊ ዳዊት ጽጌ ጋር በመሆን በኦሎምፒያ፣ ሜክሲኮ፣ ቦሌ ሰላም መንገድ እና ሴቶች አደባባይ አካባቢ የሚያከናውናቸውን አዳዲስ ግንባታዎች አፋጥኖ ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ ገልጿል።





3 comments

Kindu Dubale October 9, 2026 - 12:55 pm

I love him

Reply
ልዕልና ዓለም October 9, 2026 - 12:57 pm

Congratulations ❤️❤️
Dawit Tsige

Reply
Musbo Mohammed Guracha October 9, 2026 - 12:58 pm

,ወላሂ ከልቤ ነው
በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለያዩ ነገሮች ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞህ በርታም ብለው ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ስልካቸው 🤳 🤳☎️0962162113 ነው ደውላችሁ አማክሯቸው የእሳቸው መገኛም ሽናሽ ገዳም ውስጥ ይገኛሉ
በimo, ማግኘት ትችላላችሁ
የሚሠጧቸው አገልግሎቶች፦
☞#ለመፍትሄ ሀብት
☞#ለህመም
☞#ለመስተፋቅር
☞#ቡዳ ለበላው
☞#ለገበያ ለሁለ ሰናይ
☞#ለመፍትሔ ስራይ
☞#ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች
#ለሎተሪ
#ለስንፈተ ወሲብ
#ድግምት ለተደገመመባችሁ
#ለእቁብ
#ለጥይት መከላከያ እንዲሁም ሌሎችን ይሰራሉ ☎️0962162113
✍️✍️✍️አስተውሉ ከዚህ ውጭ ስልክ የላቸውም
አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏

Reply

Leave a Comment