0

የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ በዛሬው እለት በአካኼደው የኪነጥበብ እና የቱሪዝም የትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤ ላይ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬን የአዲስ አበባ ከተማን በሀገር አቀፍና በአለምአቀፍ መድረኮች ላይ እንድታስተዋውቅ የክብር አምባሳደር አድርጎ ሾሟታል። አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ በቅርቡ ለበርካታ ህፃናት ተስፋ እንደሚሆን የታመነው “መቅደስ የልጆች አድማስ ” ን በቅርቡ መክፈቷ ይታወቃል።
