0
በኦሮሚያ ክልል ጫንጮ አርሶ አደሩ ሰላም ስጡን ሰላም ናፈቀን፣ አርሰን መስራት አልቻልንም፣ ወጥተን መግባት አልቻልንም ሰላም ናፈቀን በማለት በጫንጮ ከተማ በሬዎቹን፣ ቀንበር እና እርጥብ ሳር በመያዝ አደባባይ ወጥቷል።
#FastMereja




