banner

የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በፔሩ ሊማ በድምቀት ይጀመራል።

10 comments

ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ August 27, 2024 - 8:56 am

የወጣቶችን እድል ዘግተው ገንዘብ ስላለው ብቻ ይገባሉ። አንዱ በተለይ ከሀይሌ አንድ ኦሎምፒክ ቢያንስ ነው 😏

Reply
Lewi Bemnet August 27, 2024 - 8:59 am

እና እነዚህ ከ 20 በታች ናቸው 🤔
ለነገሩ ዋናው ተሳትፎ ነው

Reply
Luwam Kal Sisay August 27, 2024 - 8:59 am

እግዚዮ

Reply
Esh Etu August 27, 2024 - 9:00 am

ከ 20 ዓመት በታች የሆነ ልጅ ያላቸው በሚለው ቢስተካከል ባይ ነኝ ✌️😂

Reply
Sëñait Mulat August 27, 2024 - 9:02 am

መልካም እድል😎👏👏

Reply
Wubetu century metal works August 27, 2024 - 9:04 am

ከሠላሳ አመት በታች ብትሉ እስማማለሁ

Reply
Sitenur Sh August 27, 2024 - 9:06 am

ከ ሰላሳ በታች ለማለት ነዋ🤗

Reply
Peter Tom August 27, 2024 - 9:09 am

እነርሱን ያሰለጠነ አሰልጣኝ ደግሞ የኢትዮጵያ 3ሚልዮን እንቢ ማለቱ አይቀርም ምክንያቱም 🙄He had two years experience from እንትና

Reply
Trustee Dawit Shiferaw August 27, 2024 - 9:20 am

እና እነዚህ #ከሃያ_አመት_በታች ናቸው ማለት ነው❓🤔🤔🤔🤔

Reply
Gizatu Amare August 27, 2024 - 9:25 am

መልካም ዕድል ለልጆቻችን👏

Reply

Leave a Comment