banner

ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ ተብለው ተመረጡ

የአሜሪካው ፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታን በአከናወኑት የግብርና ምርምር ሥራ የዓመቱ የሰብል ልማት ተመራማሪ አድርጎ መርጧል፡፡

2 comments

Axum Mimi August 28, 2024 - 11:39 am

በደንብ ይገባቸዋል

Reply
Wubetu century metal works August 28, 2024 - 11:40 am

ምርጥ የኦሮሞ ልጅ እንኳን ደስ አልዎት ❤❤❤

Reply

Leave a Comment