banner

በአክሱም የአይኒ ዋሪ በዓል

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር፣ ከፍተኛ የመንግስትና የፓርቲ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም በርካታ የሀይማኖት አባቶችና ነዋሪዎች በአክሱም ከተማ ተገኝተዋል። .





10 comments

ዳኒ የፍቅር ሰው August 30, 2024 - 8:31 am

ኧረ አንድ እንኳ ተሳስታቹ የሀገራችን ባንዲራ አርጉ

Reply
Mubi Lov You August 30, 2024 - 8:33 am

በዓል በዓል እያላችሁ ህዝቡ ስራ እንዳይሰራ አታድርጉት

Reply
Tilahun Tekle August 30, 2024 - 8:34 am

የፈለጋችሁትን ባንዲራ አዉለብልቡ ግን ሰላማችሁ ይብዛ

Reply
Al Ex August 30, 2024 - 8:36 am

እነዚ ሰዎችማ አልተጣሉም እየቀመሩብን ነው ማርያምን 😂

Reply
Ethiopia Sayat Desalegn August 30, 2024 - 8:39 am

ደፂ ጥጓን ይዛለች

Reply
Fikadu Timotiwos August 30, 2024 - 8:41 am

የአንድነት role model

Reply
Christian Tadesse August 30, 2024 - 8:43 am

አክሱም ዓደይይይይይይ……❤❤❤❤❤❤❤…..

Reply
Novak Jokovich Cr August 30, 2024 - 8:43 am

የሰው ነፍስ እዴት በፖለቲካ ይሞታል ህዝቡ ግን?

Reply
Simon Belay August 30, 2024 - 8:44 am

Adeye Tegraye ke motelki eye beyneye kem kedemey!

Reply
HagerWedad August 30, 2024 - 8:58 am

ጌቾ በርታ ዘረኝነት ይጥፋ።

Reply

Leave a Comment