#FastMereja
የዳሰነች ወረዳ አርብቶአደር ማህበረሰብ ላለፉት ዘጠኝ አመታት በተደጋጋም ኦሞ ወንዝ በሚያስከትለው የጎርፍ አደጋ ሰለባ በመሆን ከቤት ንብረት ሲፈናቀሉ እና ከብቶቻቸውንም በጎረፉ ሲበሉ ይታወቃል፡፡
ዳሩግን በዘንድሮ ክረምት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ የወንዙን ፍሰት ከዋናው መስመር በመውጣት የወረዳው አብዛኛው ስነምህዳር በመሸፈኑ ምክያት ካሉት አርባ ቀበሌያት ውስጥ 34 ቀበሌያት ህዝብ ከቤት ንብረታቸው ለመፈናቀል ከመዳረጋቸው በላይ የመንግስት አገልግሎት ተቋማት በወንዙ ሙላትም የተነሳ ሊወደም በመቻሉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ አይደሉም፡፡
ስለሆነም ከዚህ ከከፋ አደጋ ህዝቡ ለመታደግ ሲባል ለማድረግ ወረዳው ተገዷል፡፡ ስለዚህ ሁሉም በጎ አድራጎት ድርጅቶች፤ ማህበራትና ግለሰቦች እጃችውን ለዳስነች ማህበረሰብ እንድትዘረጉ የዳሰነች ልማት ማህበር ተማፅኗል።
ስለዚህ የቻለው ከቦታው ድረስ በመምጣት የአለት እርዳታ ምግቦች እና ቁሳቁሶች በማምጣት ህዝቡን መረዳት፤ ያልቻለው ደግሞ በዳሰነች ልማት ማህበር አካውንት ገቢ በማድረግ እንድትተባበሩ ማህበሩ ገልጾ ለሚደረገው መልካም ትብብር ከወድው በህዝቡ ስም ለማመስገን እንወዳለን ብለዋል።
Dassenech Development Association 1000330998311



