0 ለማንኛውም ይሄንን መረጃ ይላኩለት! አጋፔ Online ቅርጫዎች ነን፡፡ ለአዲስ ዓመት ልዩ የቅርጫ መደቦችን አዘጋጅተን የጥሬ ወዳጆችን አቅም ልንፈትን ጥብስ በሊታዎችን ጮቤ ልናስረግጥ ተዘጋጅተናል፡፡ ይመርጡናል ስንል ሰንጋችንና ኪስ የማይጎዳ ዋጋችንን ተማምነን ነው። ማለዳ ከወፏ በፊት ቀድመን ቅርጫዎትን ቤትዎ ድረስ እናደርሳለን፡፡ በአካል ለሚገኙ ልዩ የቅምሻ ጥቅማጥቅሞች ይኖሩናል፡፡ ቀድመው ይመዝገቡ 09-20-80-98-21 ወይም 09-20-72-92-52 ይደውሉልን!
4 comments
አዲስ አመት ረቡዕ ነው የሚውለው
መስቀል አርብ
ስጋው ሲዘገንን ምነው?
ስጋ ነው ሰጋት!!
ባንፃ ነው 🙄