0 ባለፉት አራት አመታት እስር ላይ የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከፍተኛ አመራሮች ተለቀቁ። አብዲ ረጋሳ፣ ሚካኤል ቦረን፣ ኬነሳ አያና፣ ለሚ ቤኛ፣ ዶክተር ገዳ ኦልጅረ፣ ገዳ ገቢሳና ዳዊት አብደታ ማምሻውን ከእስርቤት በዋስ መለቀቃቸውን የግንባሩ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ለሚ ገመቹ ገልፀዋል።
10 comments
Good step 👏👏👏
ልክ ጦርነቱ ሲያልቅ መልሰው ያስገቧቸዋል
Good news!!
ዜጎች ያለ ምክንያት እየታሰሩ እድሜያቸውን እስር ቤት እንድጨርሱ ከተደረገ በኋላ አሳሪዎቹ ሲበቃቸው ይፈቷቸዋል። የዜግነት ክብር እየተባለ በሚዘመርላት ሀገር ግፍ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው
next
ክርስቲያን ታደለ
ታየ ደንዳ
ዩሃን ቦያለው
መስከረም
ስንታየሁ
እና ሌሎችም ካልሆነ ፋኖን ለመቀላቀል ብዙ ወጣት እየተዘጋጀ ነው
😂😂😂ዶ/ር ገዳ ኦልጅራ ተብሎ የሚጠራው ዶ/ር ታከለ ኦልጅራ ነው🤔 የትግል ስሙ ነው!🤔🤔
መልካም ዜና ነው
የምስራቁ ግርግር ገና ብዙ በረከቶችን ይዞ ይመጣል።
ጠላቶቻችንን የምንለይበት፣ የውስጥ አንድነታችንን የምናጠነክርበት፣የባህር በር የምናገኝበትና በምስራቅ አፍሪካ ላይ የሚገባን ቦታ የምንይዝበት መልካም አጋጣሚ ይሆናል።
Nice
Welcome 👏👏👏
ተመልሶ እንዳይገቡ ፈራው