#FastMereja
በዚህ ሳምንት “ወረ ቦሌ” የተሰኘ የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ተከታታይ ሳምንት ደረጃውን እየመራ ነው። አልበሟን የለቀቅችው ቬሮኒካ አዳነ በአምስት ሙዚቃዎች የደረጃ ሰንጠረዡን ተቆጣጥሯል።
1ኛ🔸ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 905,357 እይታ
2ኛ✅ ቬሮኒካ አዳነ (መጠሪያዬ) 🎶 693,528 እይታ
3ኛ✅ ቬሮኒካ አዳነ (ጎኔ ደር) 🎶 605,206 እይታ
4ኛ✅ ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 545,833 እይታ
5ኛ✅ ቬሮኒካ አዳነ (ምን ልሁን) 🎶 521,586 እይታ
6ኛ🔻 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 493,461 እይታ
7ኛ✅ ቬሮኒካ አዳነ (ካንተ ሌላ) 🎶 485,577 እይታ
8ኛ✅ ሚካኤል በላይነህ (ጠይም) 🎶 456,201 እይታ
9ኛ✅ ልጅ ሚካኤል (እያመመው) 🎶 423,122 እይታ
10ኛ✅ ቬሮኒካ አዳነ (ልመን ወይ) 🎶 396,881 እይታ
✅ ደረጃ ያሻሻሉ
🔻 ደረጃ የቀነሱ
🔸ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
አርብ ጳጉሜ 2/2016 ዓ.ም

10 comments
የታሉ አልሰማዋቸውም
ወረ ቦሌ🥰🥰🥰
ቬሮኒካ ❤
ስለ ወረ ቦሌ ትርጉሙን ንገረን
በጣም ጨንቆን ነበር እናመስግናለን ,,,,,,,,ቀልደኛ
Warra Boolee ❤🖤
አድማጭ የለማ….
¹ ሚካኤል በላይነህ #ውስጠ_ወይራ
² ሚካኤል በላይነህ #ጠይም
³ ሚካኤል በላይነህ #በማለዳ
⁴ ….
ተነፑ
ቦታው ቦሌ የሀብታም ክምችት
ሰውዬው ባለ ጊዜ
1ኛ ይገባዋል
“Faf*❤❤❤❤