banner

የእግር ኳሱ ጀግና ሉካ ሞድሪች ዛሬ ልደቱ ነው 39 ዓመት ሞልቶታል::

“በእግር ኳስ ከባዱ ነገር 8 ቁጥር ተጫዋች ፈልጎ ማግኘት ነው:: እኔ ይህንን ቦታ “ሞድሪች” እለዋለሁ ልክ እንደ 6 ቁጥር የሚከላከል ደግሞ እንደ 10 ቁጥር የሚያጠቃ::

የመከላከል ብቃት እና የማጥቃት ችሎታ አለው በሁለቱም አቅጣጫዎች ጨዋታን መረዳት ይችላል::” ማርሴሎ ቢዬልሳ

[ ሰላም ጎሳዬ ለፋስት መረጃ ]

3 comments

Zeinu Nure September 9, 2024 - 2:36 pm

እድሜው ሲጨምር እንደወይን ጠጅ የአጨዋወት ጣዕሙ የሚጥም ድንቅ ተጫዋች Luka Modrić happy birthday❤

Reply
Selamawit Brhane September 9, 2024 - 2:42 pm

HBD 🎂🎉🎉
Dnk techawach 🥰2018 FIFA World Cup ygebaw nebere 😔

Reply
Kadir Mûhammad Al-Afary September 9, 2024 - 2:43 pm

Hbd king🙏

Reply

Leave a Comment