banner

“#ያሆዴ”የሀዲያ ብሄር አዲስ ዓመት በድሬዳዋ በድምቀት ተከበረ።

የማርፈድ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር መጓዝ ስሜቴን በረብሸዉም በዓሉን ድሬዳዋ ላይ ከብሄሩ ተወላጆች ጋር በድምቀት ማክበሬ አስደስቶኛል ። (ብዙ የሚለው አለኝ ስለ አየር መንገድ ግን ከበዓል በኋላ ይሁን ብዬ ነው )።

ለዚህ ፕሮግራም መሳካት አንበሳውን ድርሻ የተወጡ የድሬዳዋ ከተማ የሀዲያ ተወላጆች ሰብሳቢዎች፣የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣
የሀዲያ ዞን አስተዳደር ፣የቀድሞ
የባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ የአሁኑ ወጣቶችና እስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምሬ ኤርሚያስ፣ የዞኑ ሰላምና ፀጥታ ኅላፊ አቶ ሳሙኤል ሼጉጤ፣የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ም/ ከንቲባ የስራ ዕድል ፈጠራና የኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታሪኩ ተከተል፣ የባህል ሙዚቀኞችና ተወዛዋዦች፣ሞዴሎችና የመድረክ አጋፋሪ አዲሱ አበራ…እንዲሁም special thanks ለ እህታችን ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ይሁን አመሰግናለሁ …እናመሰግናለን 🙏🙏??

#በቀጣይ በሀዋሳ፣ አዲስ አበበ፣ዱባይና በደቡብ አፍሪካ በመጨረሻም በሀዲያ መድና ሆሳዕና ከተማ መስከረም 11,2017 ዓ.ም በዉበትና በድምቀት ይከበራል ።

#ባህሉን የሚያከብር ማንነቱን ያከብራል፣
ማንነቱን የሚያከብር የሌሎችንም ባህል ያከብራል ። መልካም በዓል

ህባ ዮሴፍለፋስት መረጃ ከድሬዳዋ ከዝራ መንደር 🥡





Leave a Comment