0
በቢሾፍቱ ደብረ ዘይት ቅዱስ ሩፋኤል በ4,500,000 ( አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ) ብር ወጪ የተገነባው የመግቢ በር እና ከፍተኛ የመወጣጫ መንታ ደረጃ በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ ተመረቀ፡፡
ይኽን ለመሥራት ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ በውብ የኪነ ሕንጻ ጥበብ በራሱ ያስገነባው የፒራሚድ ሪዞርት ባለቤት አቶ ዳንኤል አስፋው ሲሆኑ ለቅኖች ምስጋና ይገባልና ቤተ ክርስቲያን በዐውደ ምሕረት ታላቅ ምስጋና በማቅረብ የክብር ካባ አበርክታለች፡፡
ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ





9 comments
ምን አለበት በሳምንት ይዘርፋል..
Bishoftu bicha baki nw
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ💋
ጨምሮ ይስጥልን ♥️🙏
“ካቴድራል” ከተባለ “ቤተክርስቲያን” የሚል ስም መጨመር አያስፈልግም።
ደብረዘይት የሚባል አናውቅም! ቢሾፍቱ ነው የሚቀናውቀው
የፕራሚድ ሪዞርት ባለቤት ይህ ወጣት ነዉ እንዴ 🤔
ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏