banner

” ህይወት ባጋጣሚ ” በአዲስ አመት አዲስ ፊልም ከኤል ሶፊ ፊልም ፕሮዳክሽን በሁሉም ሲኒማ ቤቶች መታየት ጀመረ::

በመረጡት ሰዓት አርብ ፤ ቅዳሜ ፤ እሁድ በተጠቀሱት ሲኒማ ቤቶች ገብተው በተወዳጁ ህይወት ባጋጣሚ ፊልም ይዝናኑ::

አለም ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00 – 2:00
አዶት ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00
ኢትዮጺያ ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00
አምፒር ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00
በአምባሳደር ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00
ገገር ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00
ክሊንገር ሲኒማ – በ8:00 – 10:00 – 12:00
ጋስት ሲኒማ – በ12:00
ሴንቸሪ ሲኒማ – በ12:00

ህይወት ባጋጣሚ ፊልም ገብተው ይሳቁ ይዝናኑ!!!

መስከረም 10,11 እና 12 በድጋሚ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በድምቀት ይመረቃል::


4 comments

እዮብ መኮንን September 13, 2024 - 9:33 am

ኔክስት ህይወት አባቷ ማነው

Reply
Amanuel Umer September 13, 2024 - 9:34 am

አሁን እኮ ፍልምና ሲኒማ ትተናል የኑሮ ውጣ ውረድ መያት በራሱ ከሲኒማና ፍልም በላይ ነውና አትፍረዱብን🤔🤔🤔🤔

Reply
ቀልድ እና ቁምነገር September 13, 2024 - 9:35 am

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

Reply
Wubetu century metal works September 13, 2024 - 9:36 am

በዚህ ዘመን የአማርኛ ፊልም የሚያይ ሰው አለ እንዴ 😁😁😁

Reply

Leave a Comment