0
የመብራት መጥፋት አማሮናል፣ ሰርተን መብላት አልቻልንም፣ በመሃል ከተማ በጨለማ ተውጠናል ሲሉ የመብራት በተደጋጋሚ መጥፋት እንዳማረራቸው ለፋስት መረጃ ገልጿል።
ስራ ውለን ወደ ቤት ስንገባ መብራት የለም፣ ተኝተን ስንነሳ መብራት የለም ወደ ስራ ስን ገባ መብራት የለም ይህ በዚህ የኑሮ ውደነት ላይ ተጨማሪ ችግር ሆኗል፣ በቴክኒካል ችግር መብራት ይጠፋል፣ በቡልቡላ ግን መጥፋት ቋሚ ነገር ሆኗል ይህ በጣም አሰልቺ ነው አስቸኳይ የእርምት እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ሲሉ ነዋሪዎቹ ተናግሯል።

10 comments
ለመፍትሄው Green Hope Renewable Energy Works PLC – GHREW ያናግሩ
እና ብርቅ ነው በሌላው እንደተደላደለ ሰው በመብራት ይላሉ
ኮሪደሩስ ማን አለው ምሽቱ የኮሪደር ነው
ቦሌም? ነው ቡሉቡላ ሲጨመርበት ነው
አሁን ደግሞ ገመዱንም አታዩትም? 😏
ቡልቡላ ጀኔረተር የሌለዉ የለም፣ ሰፈር ተሳስተካል።
ጅቡቲ በታሪክ ለስላሳ ደቂቃ ጠፍቶ ተመዝግቧል ከኢትዮጵያ ተከራይተው አሁን ይሄ ምን ይባላል 🤔
በዚህ ኑሮ በልቶ ማደር ቅንጦት እንዲህ ሁሉ መብራትም ኢትዮጵያ ውስጥ ቅንጦት ሆኖብናል።
እኔና ደጀኔ ቸግሮናል !😔😁
ወይ የተጣሉ ሰው ካለ ይንገሩን