banner

የመቀሌ ከተማ ህዝባዊ መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩን የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ አማኑኤል አሰፋ

የመቀሌ ከተማ ህዝባዊ መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩን የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ አማኑኤል አሰፋ እና የመቀሌ ከተማ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ከንቲባ ይትባረክ አምሃ እየመሩት ይገኛሉ።

መድረኩ ከመስከረም 11 እስከ 16 በሁሉም ከተሞችና ወረዳዎች ይካሄዳል።

በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል መድረኩ በዚህ ፈታኝ ጊዜ ውስጥም ቢሆን ከህዝቡ ጋር በመመካከር መካሄድ አለበት ብለዋል።




3 comments

Eskinder Habtu September 21, 2024 - 7:11 am

ናመቀለ ህዝቢ ልዚኦም እዝኒ የብልናይ

Reply
Hala Man Hala September 21, 2024 - 7:12 am

በጦርነቱ ግድ መሞት የነበረበት
ሰው ደብረጽዮን👌

Reply
Adugna Taffa September 21, 2024 - 7:13 am

ቁማሩን ማን ይበላ ይሁን?😂

Reply

Leave a Comment