0
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ 8 ( ስምንት ) ኦርቶዶክሳውያን በግና በጭካኔ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ በታጠቁ ጽንፈኛ ኃይሎች በግፍ መገደላቸው ተገልጿል፡፡
በሙዳ ሰንቀሌ ቀበሌ በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን የታጠቁ ኃይሎች ቅዳሜ በ18/2017 ዓ.ም ሌሊት…
