0 #FastMereja መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ መስረት ባንኩ በሚያቀርባቸው ምርት እና አገልግሎቶች ላይ በነበረው የአገልግሎት ክፍያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፈልባቸው መወሰኑ ይታወቃል። ስለሆነም ከነገ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ የባንካችን ምርትና የአገልግሎት ዓይነቶች ላይ በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረባቸው መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
10 comments
Binhed Yishalal🙄
ጉድ ሳዪሰማ መስከረም አያልፋም ነዉ ዘንድሮ ህዝቡ አልምት አላቹ
Ethio telm nege cimari yijmral😪 wdeyt inhid wegn
በለው ገና ነው ጉድ መች በዚህ ያበቃ እና!
እስኪ ትንሽ እረፍት ሰጡን,, በዚህ ንግድ ባንክ በዚህ ቴሌ በዛ መብራት ሀይል ተው ግን ተው🙄
ቀጡሉ ሌላስ????
ምንድነው የሚያመረተው?የሚሰጠው አገልግሎት ብቻ ነው።ነው ወይስ ሳሙና ማምረት ጀመረ? እስቲ ባንኩ የሚያመርተው ነገር የምታውቁ ካላችሁ አስረዱኝ አለማወቅ ሀጢያት አይደለም
ቀስ በቀስ ቢሆን ጭማሪ ጥሩ ነው አንድ ላይ ከምንአብድ ቀስበቀስ ቢሆን መልካም ነው
መጭው ዘመን ከአዋሽ ባንክ ጋር ብሩህ ነዉ😉
ጎበዝ ምንድነው ምንጠብቀው, አንሄድም ወይ??