banner

“በስናይፐር ይጠበጠባል “በሚለው ንግግር የተጋጩት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉና አትሌት ገዛኸኝ አበራን ለማስታረቅ ለነገ ቀጠሮ

“በስናይፐር ይጠበጠባል “በሚለው ንግግር የተጋጩት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉና አትሌት ገዛኸኝ አበራን ለማስታረቅ ለነገ ቀጠሮ ተይዟል። በይስሀቅ በላይ (ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል) 👉እርቁ በኦሮሞ ባህልና በአባገዳ ስርዓት መሠረት ለመፈፀም ታስቧል 👉እርቁ የተሳካ እንዲሆን ጀግናው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ትልቁን ስራ ሠርቷል በፓሪስ ኦሎምፒክ ከውጤት መጥፋት ወይም ከተገኘው አንድ ወርቅ ባልተናነሠ ከማይረሱ አጋጣሚዎች አንዱ በድብቅ ተቀርፆ በአክቲቪስትና ጋዜጠኛ ስዩም… More

May be an image of 2 people

Leave a Comment