0
የመሬት መንቀጥቀጡ በአዲስ አበባ ብዙ ቦታዎች እንደተከሰተ እየተነገረ ነው፣ በተጨማሪም ከአዲስ አበባ ውጪ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጡ እንደተከሰተ ከሚደርሱን መረጃዎች ተመልከተናል።
#FastMereja

10 comments
ብራዚልን እናስብ ባአድ አምልኮ —-
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን
የኢሬቻ ውጤት ገና ❗️አምላከ እግዚአብሔር መመለክ መመስገን እያለበት እያለ ኢሬቻ ጣኦት ማምለክ
አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቻን ጠብቀን 🙏❤🙏
Selam Kiya አዲስ አበባ ብቻ አይደለም አዋሽ 7 ሳምንት አልፎናል መከሰት ከጀመረ
አዎ ተከስቷል! ለፈረንጆች የፃዲቅ ቅድስት ሀገር ብለን ብዙ ዘመናት አውርተን በተቃራኒው ሁለት ቀን በኢትዮጵያ ጣኦት ማንገሳችን ትልቅ በደል ነው! ለማንኛውም ሰዉ ከፎቅ ወርዶ ኩርምት ብሎ ብርድ እየመታው ደንገጥ ብሏል!
ዱከም ከተማ አስደንጋጭ ክስተት ነበረ‼️ ይቅር በለን🙏🙏🙏!
It was so scary 😱
ደብረብርሃን ተከስቷል
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን እንያለንም!!
ቢሾፍቱ አዳማ ደሴ አዋሽ 7 አዲስ አበባ በተመሳሳይ ሰዓት