banner

«ጤፍ ሊሸጥ ነው በማለት የስም ማጥፋት ዘመቻ ተደርጎብኛል» መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ

#FastMereja
በቅርቡ የተከፈተውን ኤማሁስ መንፈሳዊ ጉዞ አስመልክቶ የተሳሳተ መረጃ መሰራጨቱን አስመልክቶ ዛሬ መስከረም 30/2017 ዓ.ም መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ መግለጫ ሰጥቷል።

ኤማሁስ መንፈሳዊ ጉዞ “ጤፍ ሊሸጥ ነው” ተብሎ የተሰራጨው የሃሰት መረጃ ነው ያሉት መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ድርጅቱ የተከፈተው በውጪ ሀገር የሚገኙ ገዳማት ከኢትዮጵያ ጋር ለማስተሳሰር እንደሆነ አስረድቷል።

ከጉዞ የሚገኘው ገቢ ቤተክርስቲያናትን እና ገዳማትን ለመስራት እና ለማሳደስ እንደሚውል ተናግሯል።

ወ/ሮ እጅጋየሁ አዲስ በተከፈተው ኤማሁስ መንፈሳዊ ጉዞ ላይ እያሰራጩት ያሉት መረጃ ፍፁም ሃሰት ነው፣ ኢየሩሳሌም በሄድንበት ጉዞ ላይም ከስርዓተ ቤተክርስቲያን ያፈነገጠ ተደጋጋሚ ጥፋቶችን ስታደርግ ቆይታለች አሁን አዲስ ድርጅት መክፈቴን ስታውቅ በሀሰተኛ መረጃ ስሜን ለማጥፋት ተነስታለች ሱሉ መላአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፉ በመግለጫው ላይ ተናግሯል።

10 comments

Anwar M Siraj October 10, 2024 - 12:52 pm

Eshi

Reply
ልመንህ ወዳጄ October 10, 2024 - 12:52 pm

እዛው ጨርሱ እኞ አይመለከተንም

Reply
Firaafis Diinaafis October 10, 2024 - 12:53 pm

እስኪ ነገር አለሙን ተውና ወንጌልን ብቻ ስበኩ

Reply
Zeab Haylemaryam October 10, 2024 - 12:54 pm

አባ ህፃን #ጆኖሳይደር ቄስ

Reply
Kirubel Tarekegn October 10, 2024 - 12:55 pm

የልጅቷንም ሀሳብ አስነብቡና

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ October 10, 2024 - 12:56 pm

እረ አታሰድብን ተው

Reply
አዲሱ የጎንቻው October 10, 2024 - 12:57 pm

ሞጣ ቀራኒዮ ያልሰማው ጉድ😁

Reply
Chernet Getachew October 10, 2024 - 12:57 pm

አባታችን አንድ ዙር ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ የDcዋ ማርያም ያዘጋጁልን እንጂ ሌላ ሰዎች አንሰማም ከርሶ ውጪ🙌

Reply
Milli Mnalu Berban October 10, 2024 - 12:58 pm

negade menokse anakim….gedam giban agelgil

Reply
Ab Zking October 10, 2024 - 1:00 pm

እንዲህ እንደ #ቦቀልት አብጠህ ታድያ ፆሙና ስግደቱ ነው

Reply

Leave a Comment