banner

ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማ

ዛሬ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ አስታወቀ።

አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አየር ማረፍያ በሰላም በማረፍ መንገደኞችን ከአውሮፕላኑ ማውረድ የቻለ ሲሆን አየር መንገዱ ጢሱ የተነሳበትን ምክንያት በማጣራት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት መንገደኞቹን ከወዲሁ ይቅርታ ጠይቋል።

10 comments

Kahlid Jemal October 16, 2024 - 12:25 pm

ጃሉድ ውስጥ ነበር

Reply
Filimon Tenaye October 16, 2024 - 12:26 pm

ድሮም ለዚ ኮ ነው የማላምናቸው።
እድሜ ለ ቅጥቅጥ እድሜ ለ TATA 🥰🥰

Reply
Bini Yam October 16, 2024 - 12:26 pm

ዋናው በሰላም ማረፉ ነው 🙏

Reply
Mihret Chelsea Cfc October 16, 2024 - 12:26 pm

አጫጭሰው እየቃሙ ነው አታስቡ Fasቶች

Reply
Seralgn Bekele October 16, 2024 - 12:27 pm

ጆን ደንኤል ነዉ ተጠየቅ የእሱ እርግማን ነው

Reply
Meron Feleke October 16, 2024 - 12:29 pm

Ene Jon yefetu 😞

Reply
ልጅ አለፍር October 16, 2024 - 12:31 pm

ጪስ or ጢስ….🙄

Reply
Melaku Addisu October 16, 2024 - 12:33 pm

እንዴት ነዉ ተደጋጋሚ አዉሮፕላኖች ዉስጥ ጭስ ታየ መባሉ?

Reply
Sntayu Darss Seba October 16, 2024 - 12:33 pm

ዋናው በሰላም መድረሳቸው ነዉ ግን ሲጋራ አጫሺ ኢዘቹ ገብታቹ የሆናል።ለቀጠይ ጠንቃቂ አረጉ በአሆኑ ሳአት ኢትዮጵያ ውሰጥ ባለው ወቃታዊ ሁኔታ ሰው ሚጎዘው በአውሮፕላን ነው ሰለዚ ጠጠጠጠጠጠጠጠ

Reply
የኮሶ ሻጭ ልጅ October 16, 2024 - 12:33 pm

አቦ ሺሻ ለኩሰን ነው አታካብዱ!

Reply

Leave a Comment