banner

የኢትዮ ቴሌኮም ሼርን በተመለከተ ማወቅ ያለቦት መረጃዎች!!

#FastMereja
የአክሲዮን ሽያጩ ሁለት ዙር እንዳለው አስታውቋል።

በመጀመሪያው ዙር የመደበኛ አክሲዮን ሽያጭ፦

📌 አጠቃላይ የሼር ድርሻ = 100 ቢሊዮን ብር

📌 በመጀመሪያው ዙር መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ የቀረበው = 100 ሚሊዮን አክስዮን

📌 የአንድ ሼር ዋጋ 300 ብር

📌 ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን = 33 ሼር ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 9,900 ብር ይሆናል።

📌 ከፍተኛው መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 3,333 ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 999,900 ብር

📌 መግዛት የሚቻለው ከጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይሆናል።

📌 የሼር አባላቱ የሚታወቁት = ጥር 23/2017

📌 ሽያጩ በቴሌብር የሚደረግ ይሆናል።

📌 ክፍያውን በ48 ሰዓት ውስጥ መክፈል ይቻላል።

📌 አክሲዮን ገዢዎች ከአክስዮኑ ዋጋ በተጨማሪ 1.5% የአገልግሎት ክፍያ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍሉ ይሆናል።

📌 ከከፍተኛው የአክሲዮን መጠን በላይ መግዛት አይቻልም።

📌 ግብይቱ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው።

Via: ቅዳሜ ገበያ

10 comments

Getachew Ashenef October 16, 2024 - 4:26 pm

እኔና መንግስት ቸግሮናል እርዱን 🙄 ይሄ ሰውየ ገና ኢትዮጵያን ይሸጣታል – አሁንም በየቦታው ስርአቱን የሚታገሉ ጀግኞች ክብር ይገባቸዋል ሀገራችን አትሸጥም ብለው ህይወታቸውን እየሰጡ ስለሆነ big respect 🙏

Reply
ማህደር የሽወንድ October 16, 2024 - 4:26 pm

ለምን “ቸግሮናል እርዱን” አትሉም

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ October 16, 2024 - 4:27 pm

እኔና መንግስት ቸግሮናል እርዱን አግዙን 😌

Reply
Gashu Astatkie October 16, 2024 - 4:30 pm

ለኮርደር ልማት ብር ጠፉ እንዴ

Reply
Abay Eneyew October 16, 2024 - 4:30 pm

Shamefulllllll

Reply
አንድ አምላክ ተስፋዬ October 16, 2024 - 4:31 pm

ሸሩ ቀርቶ … ሼሩ ይቀጥላል

Reply
Teddy Demeke October 16, 2024 - 4:31 pm

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀሳብ አመንጪነት ቴሌ በችርቻሮ 10 ፐርሰንቱ 😂😂😂😂😂 የግል ቤቴ ፈርሶ 😭😭😭 አምኜ ቴሌን ልቸረችር 💀💀💀💀💀

Reply
ዮናስ ማንጁስ October 16, 2024 - 4:31 pm

አያት ሪልስቴት
👉ጅምር ላይ ያሉ ቤቶች
በጣም ታላቅ ቅናሽ ተደርጓል የቤት ዋጋ።

ጠቅላላ ዋጋ ፍንሽንግ በራሳችሁ ከሆነ:-
ባለ 1 መኝታ
70ካሬ =5,597,970 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=839,696 ብር ነው።
8%=447,838 ብር ነው።

ባለ ሁለት መኝታ
72ካሬ=5,757,912ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=863,687ብር ነው።
8%=460,633 ብር ነው።

100ካሬ=7,997,100 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,199,565 ብር ነው።
8%=639,768 በር ነው።

ባለ 3 መኝታ
90ካሬ=7,197,390 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,073,609 ብር ነው።
8%=575,791ብር ነው።

105ካሬ=8,396,955 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,259,544ብር ነው።
8%=571,757ብር ነው።

115ካሬ=9,196,665 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,379,500ብር ነው።
8%=735,733ብር ነው።

130ካሬ=10,396,230 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,559,435 ብር ነው።
8%=816,699ብር ነው።

ባለ 4 መኝታ
125ካሬ=9,996,375 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,499,457ብር ነው።
8%=799,710 ብር ነው።

138ካሬ=11,035,998 ብር ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,655,400ብር ነው።
8%=882,880 ብር ነው።

150ካሬ=11,995,650 ብር ነው።
የመጀመሪያ ክፍያ 15%=1,799,348ብር ነው።
8%=959,652 ብር ነው።
👉ለበለጠ መረጃ 0906373471 ይደውሉ 🙏
ይህ የዋጋ ቅናሽ ብዙ አይቆይም!

Reply
Eyob Asrat Asrat October 16, 2024 - 4:31 pm

ሀገሪቱን ሽጡአት በጅምላ ከፈለጋቹ

Reply
Mequanint Godo October 16, 2024 - 4:32 pm

መጀመሪዬ Connectionun ወደ ነበረበት መልሱት። ወይም officially የገጠማችሁን እክል አሳውቁን። ንቀት መሰለባችሁ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም አላችሁስ?

Reply

Leave a Comment