0
በትግራይ ክልል አህጉረ ስብከት የሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ያቋቋሙት “መንበረ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ከፍተኛ ቤተ ክህነት” ትላንት ባወጣው መግለጫ፣ “የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ” በሚል መቋቋሙን አስታወቀ።
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዚህ ላይ ጉዳይ ላይ እስከ አኹን የተባለ ነገር የለም። ኾኖም ቤተ ክርስቲያኒቱ በተለያዩ ጊዜያት ባወጣቻቸው መግለጫዎች ግን፥ እንቅስቃሴው ቀናኖውን የሚፃረር ሕገ ወጥ እንደኾነ አውግዛ፣ “አንድ መንበር አንድ ሲኖዶስ እና አንድ ፓትርያርክ” የሚለውን የቤተ ክርስቲያኗ አስተምህሮ እና ቀኖና ሊከበር እንደሚገባው በአጽንዖት አሳስባ ነበር።
ዘገባው የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ ነው።

10 comments
Mejemerya yismamu hsti yesim abatoch
አሁንም ይች ሙድ አለች እኔ 😳😂
የሌላ ብሄር ሰው ለንስሃ ይቀበሉን ይሆን🙄
mejemeriya esti enesu yikumu kene belewu medere lebe mn angetachewn asdefachew
የወያኔ ካድሬዎች ገና የግል መንግስተ ሰማያት ሰርተናል ይላሉ
በሌላ ክልል ያሉ የትግራይ የሃይማኖት አባቶችን ወደ ክልላቸው መላክ መፍትሔ ይሆናል ብዬ አስባለው
ቸግሯቸዋል ማለት ነው…አታንገራግሩና ከፈለጋችሁ ጥርግ
ዘንድሮ በመሬት መንቀጥቀጥ ስለምናልቅ ሁሉም ይገነጣጠል
የኦሮሞ ሲኖዶስ ሳይቋቋም የአማራ ሲኖዶስ ይቋቋማል
ይኸው ነው!!