banner

2ኛው ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ዘንድሮ በ22 ዘርፎች ሽልማት ይሰጣል።

#FastMereja
2ኛው ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ዘንድሮ በ22 ዘርፎች ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል እንደሚከናወን ተገለፀ።

ዩኒየን ኢቨንትስ እና ቅርንፉድ ዲዛይንስ plc በጋራ ያዘጋጁት ሁለተኛው ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ፈጠራን ማበረታታት እድገትን ማፋጠን በሚል መሪ ቃል እንደሚካሄድ ተገልጿል።

ከመጀመሪያ ሽልማት ዘርፎቹን በመጨመር የመጣው የዘንድሮ አዋርድ እስካሁን 36ሺ እጩዎች እንደተጠቆሙ ገልጸው የእጩዎች ጥቆማው እስከ ህዳር 04/2017 ዓ.ም እንደሚቀጥል ተነግሯል። 70% የህዝብ ድምፅ፣ 30% የዳኞች ውሳኔ አሸናፊው እንደሚለይ በመግለጫው ተገልጿል።

Tiktok video of the year በሚለው ዘርፍ ማንኛውም ቲክቶከር ቪዲዮውን #tiktokcreative2024 ሃሽታግ በመጠቀም መወዳደር እንደሚችል ተገልጻል።

በዘንድሮ ሽልማት የሚሰጥሻቸው ዘርፎች

📌 CREATIVE AWARD OF THE YEAR
📌 Funniest Comedy Skits (Men)
📌 Funniest Comedy Skits (Women)
📌 Best Social Impact Content
📌 Best Health and Medical Content
📌 Best Business and Education Content
📌 Creative Editing and Effects
📌 Best Musician/Producer
📌 Best Dancer/Performer
📌 Best Traveling Content
📌 Best Review Content
📌 Best Informative Content
📌 Best Emerging TikToker Award
📌 Best Sports/Fitness Content
📌 Best Lifestyle Content
📌 Best Artist/Painter/Poet
📌 Best Inspirational Content
📌 Best Food and Cooking Content
📌 Entrepreneur Of The Year
📌 Best Live Streamer
📌 Best Memer Award





9 comments

እዮብ መኮንን October 31, 2024 - 11:03 am

ባይስ መሸለም ኣለበት

Reply
Yoni Kifle October 31, 2024 - 11:03 am

ቂጥ ውዝዋዜ
ዱቀት የምቀቡ

Reply
ፍቅር ያሸንፋል October 31, 2024 - 11:04 am

ሞጣ 1ኛ መሆን አለበት፡፡

Reply
Tsega Mekbib October 31, 2024 - 11:06 am

አደራ እንዚህ ቁጭ ብለው ሚላላጡትን ጃኒ እሲጢፎ ምናም እንዳጠሩብን

Reply
Kedus Moh October 31, 2024 - 11:07 am

ለማንም ውርጋጥ ለመሸለም የተከበረውን የሱና ልብስ አንገትህ ላይ ጣል አድረገህ ትመጣለህ አይ ካሊድ

Reply
Yoakin Bekele Pachi October 31, 2024 - 11:08 am

በ22ቱም ዘርፍ ባይስ ይሸለምልን ይሄን ቀፋፊ ላይፍ ለሰከንድ የምንዘነጋው በእሱ ኮንቴንት ብቻ ነው 🙌

እኛ ፌስቡካዊያን ምርጫችን ባይስ ነው 😃

Reply
አልቃሽና ዘፋኝ October 31, 2024 - 11:08 am

የእብዶች ሽልማት

Reply
Zelalem Getachew Dagnew October 31, 2024 - 11:10 am

Yoakin Bekele Pachi ፓቺን ሸልሙልን

Reply
Ephirem Shofe October 31, 2024 - 11:17 am

1ኛ Memerዎች መሸለም አለባቸው

Reply

Leave a Comment