banner

የጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ሥርዓተ-ቀብር ዛሬ ማክሰኞ በእስራኤል ቴል አቪቭ ከተማ ያልሚና ያል ኮን በተባለ ሥፍራ ተፈጸመ። በሥር

የጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ሥርዓተ-ቀብር ዛሬ ማክሰኞ በእስራኤል ቴል አቪቭ ከተማ ያልሚና ያል ኮን በተባለ ሥፍራ ተፈጸመ። በሥርዓተ ቀብሩ ልጆቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ እና በእስራኤል የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት ተገኝተዋል። ዜናነህ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ኅዳር 1 ቀን 2017 ነበር።
ዜናነህ ባለትዳር እና የሶስት ሴቶች ልጆች አባት ነበር።




5 comments

Fikru Nigussie November 12, 2024 - 12:10 pm

ልዑል እግዚአብሔር ነፍሥህን ይማረው!

Reply
Jemale Hasen November 12, 2024 - 12:12 pm

ነፍስ ይማር

Reply
Alehegne Syum November 12, 2024 - 12:14 pm

ነብስ ይማር 😭😭

Reply
Chuchu Bekele November 12, 2024 - 12:19 pm

RIP

Reply
Emu Andualem November 12, 2024 - 12:22 pm

😭😭😭

Reply

Leave a Comment