0 ታላቁ ሩጫ የምትሮጡ እባካችሁ ቦርሷዎች ለገጠር ተማሪዎች እንፈልጋለን። ቀይ መስቀል ጊቢ አንድ አፋታ ጣል አድርገን እንለፍ። እዛ የሚቀበል ሰዎ ተዘጋጅቷል። አደራ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ አድርጉልን
8 comments
የዘገየ ዘገባ
Eshhh
ጥሩ
እንደ ስምክ ለምን ቀደም ብለክ አትፓስትም ነበር
Yegter tmare malt? Ketma west yhn borsa meflg ylm???!
Mastewal Eyasu 👏👏👏
ቤት ከገባን በኋላ 🤔
ቦርሳ መሰብሰብ እስከ ቀጣይ ሳምንት የሚቀጥ ነው የሚሆነው