0 #FastMereja I ከአዲስ አበባ እና ከሀገራችን ከተለያዩ አካባቢዎች እንዲሁም የውጭ ሀገር ዜጎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስኬት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ከሌሎች የፀጥታና ደኅንነት አካላት ጋር ተቀናጅቶ የሩጫው ተሳታፊዎች ደኅንነት ተጠብቆ በሰላም እንዲጠናቀቅ የድርሻውን በሚገባ መወጣቱን አስታውቋል።
5 comments
ስኬት አታስቀኝ ምን አሳካችሁ?
Eyemexu nw alitebalem ende 😂😂😂 woyis qoyachu nw yetebalew
አእምሮአቸው ከጦርነት አልወጣም እንጂ ፖሊስ ይበቃ ነበር
ሲጀመር አዲስ አበባ ላይ ግፋ ቢል እየመጡ ነው ቢሉ ነው🤲
የምን ሰለማዊ ነው ቲሸርቴ ተነጥቄ ሳለ 😿