0 #FastMereja I ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ መሐመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል።
10 comments
ሰላም ለሌለበት አገር ሚኒስቴር መቀያየር ለውጥ አያመጣም !
አቶ ብናልፍ አንዱአለም ወዴት ሄዱ ?
ሠላም ሳይኖራት የሠላም ሚኒስተር ያላት ድንቅ ሀገር🙄
ቆይ ግን ዲሮ ይህ ሚኒስተር መስርያ ቤት ሳይኖረን ሰላም ነበርንኮ ነገሩ እንዴት ነው🙄??
ሰላም የቷ
ሰላም ሳይኖር ሰላም ሚኒስተር🙃
ሰላማችን ኢ የ ሱ ስ ነው ::
ለ6 አመታት የሰላም ሚኒስትር ያላት ብቸኛ ሀገር ናት ላለፉት 6 አመታት በጦርነት ምትታመስ
ይገርማል!
ሰላም የሌለበት ሰላም ሚንስትር ስሾም ነው ሰላም የጠፋው ።
የኢትዮጵያ ህዝብ ሠላም የሚገኘው ብልፅግና ውሸት ስያቆምና ስለቅ ነው።
ጠቅላዩ ግን ብዙ ባለስልጣናት ቀያይረዋል እራሳቸውን መቸ ነው የሚቀይሩት ማለቴ የሚቀየሩት!
የሠላም ሚኒስትር የሚባል ጠፍቶ የወር ደመወዝ ክፍያው ለድሀው ቢረዳ ጥሩ ነው