banner

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ አደረገ

#FastMereja I ከታህሳስ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ ተግባራዊ የሚደረግ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ታሪፍ አሁን እየተሰጠበት ካለው 10 ብር ወደ 20 ብር ማሻሻያ ተደርጓል።

10 comments

Simegnew Setegn November 29, 2024 - 11:05 am

እንኳን ደስ አለን¡¡ማክሮ ኢኮኖሚው ሰርቷል!!

Reply
Kiros Nani G Mariam November 29, 2024 - 11:05 am

ኣነሰ ለዚ አንጨብጫቢ ህዝብ

Reply
Zebider Mecha November 29, 2024 - 11:06 am

ጨመረ ቀነሰ

Reply
Bahiru Berhanu November 29, 2024 - 11:06 am

በአንድ ጊዜ 100% ጭማሪ

Reply
Yared Kahsay November 29, 2024 - 11:08 am

የህዝቡን ኑሮ ምታሻሽሉት መቼ ነው

Reply
Mesfin Mengesha Tosa November 29, 2024 - 11:08 am

እንኳን ደስ አለን።
ኢኮኖሚያችን በፈጣን እያደገ ነው።:)

Reply
Jere Miah November 29, 2024 - 11:09 am

ጎበዝ አለባበሳችን አስተካክለን ብቻ ከቤት እንውጣ ከዛ Run Run….🙄

Reply
Addis Yeshtla November 29, 2024 - 11:09 am

ኑሮ በጣም ቀንሳል አደል

Reply
Adugna Taffa November 29, 2024 - 11:13 am

አርቲፊሻል የዋጋ ጭማሪ ላይ መንግስት ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል ተብሎ በመር ደረጃ ይታመናል ነገር ግን መንግስታዊ የዋጋ ጭማሪን የሚቆጣጠረው ማነው❓

Reply
Girum Yohannes November 29, 2024 - 11:14 am

ከዉጭ ሀገር የምገባው የኤሌክትሪክ ሀይል በሌትር ስንት ቢገባ ነዉ ጭማሪ የተደረገው?!

Reply

Leave a Comment