banner

ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አ

ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ በጅግጅጋ ነዋሪ ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

4 comments

ቼልሲ ያያ December 11, 2024 - 1:03 pm

congraa

Reply
Segni Oro Ko December 11, 2024 - 1:04 pm

Congratulations bra💕

Reply
Shemsu Amorim December 11, 2024 - 1:05 pm

እኛም እናግዘዋለን🙌

Reply
Siñor Michael December 11, 2024 - 1:05 pm

ሎተሪ ዛሬ ገና ሰራች ❤👍

Reply

Leave a Comment